ምሕረት መስጠትም መቀበልም ነው
ማርች 1፣ 2021 የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባባት የቪዲዮ ቅጂ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “አባታችሁ መሐሪ እንደሆነ እናንተም መሐሪዎች ሁኑ። አትፍረዱ፤ በእናንተም ላይ አይፈረድባችሁም። አታውግዙ፤ እናንተም አትወገዙም። ይቅር በሉ፤ እናንተም
ካቶሊካዊ ሕይወቴ!
ማርች 1፣ 2021 የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባባት የቪዲዮ ቅጂ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “አባታችሁ መሐሪ እንደሆነ እናንተም መሐሪዎች ሁኑ። አትፍረዱ፤ በእናንተም ላይ አይፈረድባችሁም። አታውግዙ፤ እናንተም አትወገዙም። ይቅር በሉ፤ እናንተም
ፌብሩዋሪ 28፣ 2021 የዐቢይ ጾም ሁለተኛ እሑድ (ዓመት ቢ) የዛሬ ንባቦች የቪዲዮ ቅጂ ኢየሱስ ጴጥሮስን፣ ያዕቆብንና ዮሐንስን ይዞ፣ ከሌሎቹ ለይቶ ወደ አንድ ረጅም ተራራ አወጣቸው። በፊታቸውም መልኩ ተለወጠ፤ ልብሶቹም በምድር ላይ ያለ ማንኛውም
ፌብሩወሪ 27፣ 2021 የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ቅዳሜ የዛሬ ንባቦች የናሬክ ቅዱስ ጎርጎርዮስ፣ አበምኔትና የቤተ ክርስቲያን መምህር—የአማራጭ መታሰቢያ የቪዲዮ ቅጂ “እኔ ግን እላችኋለሁ፤ የሰማዩ አባታችሁ ልጆች እንድትሆኑ፣ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፣ ለሚያሳድዷችሁም ጸልዩ። እርሱ ፀሐዩን
ፌብሩወሪ 26, 2021 የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ዓርብ የዛሬ ንባቦች የቪዲዮ ቅጂ “ወደ ፍርድ ቤት በመንገድ ላይ ሳለህ ከባላጋራህ ጋር በፍጥነት ታረቅ። አለዚያ ባላጋራህ ለዳኛው፣ ዳኛውም ለዘበኛው አሳልፎ ይሰጥሃል፤ አንተም ወደ ወህኒ ትጣላለህ።
ፌብሩወሪ 25፣ 2021 የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ሐሙስ የዛሬ ንባቦች የቪዲዮ ቅጂ “ከእናንተ ልጁ ዳቦ ቢለምነው ድንጋይ፣ ወይም ዓሣ ቢለምነው እባብ የሚሰጠው ማን ነው?” ማቴዎስ 7:9–10 በእርግጥ ኢየሱስ ይህን ጥያቄ ያቀረበው መልስ ለማግኘት
ፌብሩዋሪ 24፣ 2021 በዐቢይ ጾም የመጀመሪያ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባባት የቪዲዮ ቅጂ ብዙ ሰዎች ወደ ሕዝቡ እየተጨመሩ ሲሰበሰቡ፣ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፦ «ይህ ትውልድ ክፉ ትውልድ ነው፤ ምልክት ይፈልጋል፣ ነገር ግን ከዮናስ ምልክት በቀር
ፌብሩወሪ 23, 2021 የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሳምንት ማክሰኞ የዛሬ ንባቦች ቅዱስ ፖሊካርፕ፣ ጳጳስና ሰማዕት—አማራጭ መታሰቢያ የቪዲዮ ቅጂ ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ አለ፦ «ስትጸልዩ፣ በብዙ ቃላቸው የተነሣ የሚሰሙ የሚመስላቸውን አሕዛብ መስላችሁ አትለፍልፉ። እንደ እነርሱ
ሰኞ፣ ፌብሩወሪ 22, 2021 የቅዱስ ጴጥሮስ ሐዋርያ መንበር—በዓል የዛሬ ንባባት የቪዲዮ ቅጂ “ስለዚህ እኔ እልሃለሁ፤ አንተ ጴጥሮስ ነህ፣ በዚህም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እገነባለሁ፤ የሲኦልም ደጆች አያሸንፏትም። የመንግሥተ ሰማያትን መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ። በምድር የምታስረው
ፌብሩወሪ 21፣ 2021 የዐቢይ ጾም የመጀመሪያ እሑድ (ዓመት ለ) የዛሬ ንባቦች የቪዲዮ ቅጂ መንፈሱ ኢየሱስን ወደ በረሃ አስወጣው፤ በዚያም በሰይጣን እየተፈተነ ለአርባ ቀናት ቆየ። ከዱር አራዊት ጋር ነበረ፤ መላእክትም ያገለግሉት ነበር። ማርቆስ 1:12–13
ፌብሩዋሪ 20፣ 2021 ከአመድ ረቡዕ በኋላ ያለው ቅዳሜ የዛሬ ንባባት የቪዲዮ ቅጂ ኢየሱስ ሌዊ የተባለ ቀራጭ በቀረጥ መሰብሰቢያ ቦታ ተቀምጦ አየ። እርሱንም፣ «ተከተለኝ» አለው። እርሱም ሁሉን ትቶ ተነሣና ተከተለው። ሉቃስ 5:27–28 ሌዊ ጥሩ