አማርኛ

ይቅር ማለት ጸሎታችንን ይመግባል

ዓርብ፣ ጁን 1፣ 2018 በዓመቱ መደበኛ ዘመን የስምንተኛው ሳምንት ዓርብ የዛሬ ንባባት ቅዱስ ዩስጢኖስ ሰማዕት – መታሰቢያ “ለመጸለይ በምትቆሙበት ጊዜ፣ በማንም ላይ ቅሬታ ካላችሁ ይቅር በሉ፤ ይህም የሰማዩ አባታችሁ ደግሞ በደላችሁን ይቅር እንዲላችሁ

እውነተኛ ሥልጣን

ረቡዕ፣ ሜይ 30፣ 2018 በዓመቱ መደበኛ ጊዜ የስምንተኛው ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባባት የዛሬ ቅዱሳን ሁሉ “የአሕዛብ ገዥዎች ተብለው የሚታወቁት በላያቸው እንደሚሠለጥኑ፣ ታላላቆቻቸውም የሥልጣናቸውን ኃይል እንደሚያሳዩባቸው ታውቃላችሁ። በእናንተ መካከል ግን እንዲህ አይሁን።” ማርቆስ 10:42-43a

ሕይወትህን መስጠት

እሑድ፣ ሜይ 6፣ 2018 የፋሲካ ዘመን ስድስተኛ እሑድ፣ ዓመት ለ የዛሬ ንባባት የዛሬ ቅዱሳን ሁሉ “ሰው ለወዳጆቹ ሕይወቱን ከመስጠት የሚበልጥ ፍቅር የለውም።” ዮሐንስ 15:13 ፍቅር ብዙ ጊዜ ለሌላ ሰው ያለን ጠንካራ ስሜት ወይም