አማርኛ

ለቅዱስ ቁርባን መራብና መጠማት

ኤፕሪል 28, 2020 በፋሲካ ዘመን የሦስተኛው ሳምንት ማክሰኞ የዛሬ ንባቦች ቅዱስ ጴጥሮስ ሻኔል፣ ካህንና ሰማዕት—አማራጭ መታሰቢያ  ቅዱስ ሉዊ ግሪኞን ደ ሞንፎር፣ ካህን—አማራጭ መታሰቢያ ኢየሱስም፣ “እኔ የሕይወት እንጀራ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ፈጽሞ አይራብም፣

ኢየሱስን መፈለግ

ኤፕሪል 27፣ 2020 በፋሲካ ዘመን የሦስተኛው ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባቦች ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ «እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፤ የምትፈልጉኝ እንጀራውን በልታችሁ ስለጠገባችሁ እንጂ ምልክቶችን ስላያችሁ አይደለም። ለሚጠፋው ምግብ አትሥሩ፤ ይልቁንም የሰው ልጅ ለሚሰጣችሁ፣ ለዘላለም

የማስተዋል ስጦታ

ኤፕሪል 26፣ 2020 ሦስተኛው የፋሲካ እሑድ (ዓመት ሀ & ለ) የዛሬ ንባቦች በዚያን ጊዜ ዓይኖቻቸው ተከፈቱና አወቁት፤ እርሱ ግን ከዓይናቸው ተሰወረ። እርስ በርሳቸውም፣ «በመንገድ ላይ ሲያነጋግረንና ቅዱሳን መጻሕፍትን ሲያብራራልን፣ ልባችን በውስጣችን ይነድ አልነበረምን?»

ወንጌላዊ መሆን

ቅዳሜ፣ ኤፕሪል 25፣ 2020 የቅዱስ ማርቆስ በዓል የዛሬ ንባባት “እነዚህ ምልክቶች የሚያምኑትን ይከተላሉ፦ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ አዳዲስ ቋንቋዎችን ይናገራሉ። እባቦችን በእጃቸው ይይዛሉ፤ የሚገድል ነገርም ቢጠጡ አይጎዳቸውም። እጃቸውን በታመሙ ሰዎች ላይ ይጭናሉ፤ እነርሱም ይድናሉ።”

መፈተን

ኤፕሪል 24, 2020 በፋሲካ ዘመን ሁለተኛ ሳምንት ዓርብ የዛሬ ንባቦች የሲግማሪንገን ቅዱስ ፊዴሊስ፣ ካህንና ሰማዕት—አማራጭ መታሰቢያ ኢየሱስ ዓይኖቹን አንሥቶ ብዙ ሕዝብ ወደ እርሱ ሲመጣ ባየ ጊዜ፣ ፊልጶስን፣ «እነዚህ ሰዎች የሚበሉትን በቂ ምግብ ከወዴት

የመንፈስ ስጦታ በመጠን አይሰጥም

ኤፕሪል 23፣ 2020 በፋሲካ ዘመን ሁለተኛ ሳምንት ሐሙስ የዛሬ ንባቦች  ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ሰማዕት—አማራጭ መታሰቢያ ቅዱስ አዳልበርት፣ ጳጳስና ሰማዕት—አማራጭ መታሰቢያ ርዕስ፦ የመንፈስ ቅዱስ መፍሰስ፤ ሠዓሊ፦ አንቶኒ ቫን ዳይክ የመንፈስን ስጦታ በመጠን አይሰጥም።  ዮሐንስ 3:34

ምንን ትመርጣለህ?

ኤፕሪል 22፣ 2020 በፋሲካ ሁለተኛ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባቦች ፍርዱም ይህ ነው፤ ብርሃን ወደ ዓለም መጣ፣ ሰዎች ግን ሥራቸው ክፉ ስለነበረ ከብርሃን ይልቅ ጨለማን መረጡ። ዮሐንስ 3:19 ይህ እንዲህ እውነት መሆኑ ምንኛ ያስገርማል!

የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ውጤቶች

ኤፕሪል 21፣ 2020 የፋሲካ ዘመን ሁለተኛ ሳምንት ማክሰኞ የዛሬ ንባቦች የካንተርበሪው ቅዱስ አንሴልም፣ ጳጳስና የቤተ ክርስቲያን ሊቅ—አማራጭ መታሰቢያ ኢየሱስ ኒቆዲሞስን እንዲህ አለው፦ «‘ከላይ መወለድ አለባችሁ።’ ነፋስ ወደ ፈለገው ይነፍሳል፤ ድምፁንም ትሰማለህ፣ ነገር ግን

ዳግም መወለድ

ኤፕሪል 20፣ 2020 በፋሲካ ዘመን የሁለተኛው ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባባት “እውነት፣ እውነት እልሃለሁ፤ ሰው ከውሃና ከመንፈስ ካልተወለደ ወደ እግዚአብሔር መንግሥት መግባት አይችልም።”  ዮሐንስ 3:5 ዳግም ተወልደሃል?  ይህ በብዙ ወንጌላውያን ክርስቲያኖች መካከል የተለመደ ጥያቄ

የእግዚአብሔር ምሕረት

ኤፕሪል 19፣ 2020 የእግዚአብሔር ምሕረት እሑድ (ዓመት ሀ) የፋሲካ ስምንት ቀናት በዓል ስምንተኛ ቀን የዛሬ ንባቦች በዚያ ቀን ጸጋዎች የሚፈስሱባቸው መለኮታዊ የጎርፍ መውጫዎች ሁሉ ይከፈታሉ። ኃጢአቷ እንደ ቀይ ግምጃ ቢሆንም እንኳ፣ ማንኛዋም ነፍስ