የኢየሱስን እግሮች በሽቱ መቀባት
ኤፕሪል 6, 2020 የሕማማት ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባባት ማርያም ከንጹሕ መዓዛማ ናርዶስ የተዘጋጀ እጅግ ውድ የሆነ አንድ ሊትር ሽቱ ወስዳ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጉሯም አበሰቻቸው። ቤቱም በሽቱው መዓዛ ተሞላ። ዮሐንስ 12:3 ለኢየሱስ የተደረገ
ካቶሊካዊ ሕይወቴ!

ኤፕሪል 6, 2020 የሕማማት ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባባት ማርያም ከንጹሕ መዓዛማ ናርዶስ የተዘጋጀ እጅግ ውድ የሆነ አንድ ሊትር ሽቱ ወስዳ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጉሯም አበሰቻቸው። ቤቱም በሽቱው መዓዛ ተሞላ። ዮሐንስ 12:3 ለኢየሱስ የተደረገ
ኤፕሪል 5፣ 2020 የጌታ ሕማማት የሆሳዕና እሑድ (ዓመት ሀ) የዛሬ ንባባት ወደ ኢየሩሳሌምም በገባ ጊዜ፣ ከተማይቱ ሁሉ ታወከች፤ «ይህ ማን ነው?» ብላም ጠየቀች። ሕዝቡም፣ «ይህ ከገሊላዋ ናዝሬት የመጣው ነቢዩ ኢየሱስ ነው» ብለው መለሱ።
ኤፕሪል 4፣ 2020 በዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ቅዳሜ የዛሬ ንባቦች ቅዱስ ኢሲዶር፣ ጳጳስና የቤተ ክርስቲያን መምህር—አማራጭ መታሰቢያ ነገር ግን በዚያ ዓመት ሊቀ ካህናት የነበረው ቀያፋ የተባለ ከእነርሱ አንዱ እንዲህ አላቸው፦ “እናንተ ምንም አታውቁም፤
ኤፕሪል 3፣ 2020 የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ዓርብ የዛሬ ንባቦች አይሁድ ኢየሱስን ለመውገር ድንጋይ አነሡ። ኢየሱስም፣ «ከአባቴ የሆኑ ብዙ መልካም ሥራዎችን አሳይቻችኋለሁ። ከእነዚህ ከየትኛው ሥራ የተነሣ ልትወግሩኝ ትሞክራላችሁ?» ብሎ መለሰላቸው። ዮሐንስ 10:31–32 ወደ
ኤፕሪል 2፣ 2020 በዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ሐሙስ የዛሬ ንባቦች የፓኦላው ቅዱስ ፍራንቸስኮ፣ ባሕታዊ — አማራጭ መታሰቢያ ኢየሱስ አይሁድን እንዲህ አላቸው፦ «እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፣ ቃሌን የሚጠብቅ ሰው ሞትን ፈጽሞ አያይም።» አይሁድም፦ «አሁን ጋኔን
ኤፕሪል 1, 2020 የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባቦች ኢየሱስም እንዲህ ብሎ መለሰላቸው፦ “እውነት፣ እውነት እላችኋለሁ፤ ኃጢአት የሚያደርግ ሁሉ የኃጢአት ባሪያ ነው። ባሪያ በቤተሰብ ውስጥ ለዘላለም አይኖርም፤ ልጅ ግን ዘወትር ይኖራል። ስለዚህ
ማርች 31፣ 2020 የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ማክሰኞ የዛሬ ንባቦች “የላከኝ ከእኔ ጋር ነው። ብቻዬን አልተወኝም።” ዮሐንስ 8:29 አብዛኞቹ ትንንሽ ልጆች ቤት ውስጥ ብቻቸውን ቢቀሩ ይፈራሉ። ወላጆቻቸው በአቅራቢያቸው እንዳሉ ማወቅ ያስፈልጋቸዋል። በአንድ ቦታ
ማርች 30፣ 2020 የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ሰኞ (ዓመት ሀ) (ማስታወሻ፦ ትናንት፣ በዐቢይ ጾም አምስተኛ እሑድ፣ የዓመት ሀ ንባብ የሆነው ዮሐንስ 11:1-45 ስለተነበበ፣ ዛሬ የዓመት ሐ የዐቢይ ጾም አምስተኛ እሑድ ንባብ የሆነው ዮሐንስ
ማርች 29፣ 2020 የዐቢይ ጾም አምስተኛ እሑድ (ዓመት ሀ) የዛሬ ንባባት ስለዚህ ዲዲሞስ የሚባለው ቶማስ ለደቀ መዛሙርቱ ባልንጀሮች፣ «እኛም እንሂድና ከእርሱ ጋር እንሙት» አላቸው። ዮሐንስ 11:16 እንዴት ያለ ድንቅ አባባል ነው! ይህን ለመረዳት
ማርች 28, 2020 የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ቅዳሜ የዛሬ ንባቦች ጠባቂዎቹም፣ «ከዚህ በፊት እንደዚህ ሰው የተናገረ ማንም የለም» ብለው መለሱ። ዮሐንስ 7:46 ጠባቂዎቹና ሌሎች ብዙ ሰዎች ኢየሱስ በተናገረው ቃል ተደንቀው፣ በታላቅ አክብሮት ተሞልተው