እጅግ የበዛው የእግዚአብሔር ምሕረት!
እሑድ፣ ኤፕሪል 28፣ 2019 የእግዚአብሔር ምሕረት እሑድ የፋሲካ ስምንት ቀናት በዓል ስምንተኛው ቀን የዛሬ ንባባት ኢየሱስ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ ይህ እንዴት ያለ በጸጋ የተሞላ ቀን ነው! የፋሲካ ስምንት ቀናት በዓል ስምንተኛውና የመጨረሻው ቀን
ካቶሊካዊ ሕይወቴ!
እሑድ፣ ኤፕሪል 28፣ 2019 የእግዚአብሔር ምሕረት እሑድ የፋሲካ ስምንት ቀናት በዓል ስምንተኛው ቀን የዛሬ ንባባት ኢየሱስ ሆይ፣ በአንተ እታመናለሁ ይህ እንዴት ያለ በጸጋ የተሞላ ቀን ነው! የፋሲካ ስምንት ቀናት በዓል ስምንተኛውና የመጨረሻው ቀን
እሑድ፣ ኤፕሪል 21፣ 2019 የጌታ ትንሣኤ ታላቅ በዓል የመጀመሪያው ቀን የፋሲካ ስምንት ቀናት በዓል ነው የዋዜማ ንባባት የእሑድ ንባባት አሌሉያ! እርሱ ተነሥቷል! እነዚህን ቃላት መናገር፣ ቀኑን ሙሉ በበረሃ ካሳለፉ በኋላ አንድ ትልቅ ብርጭቆ
ሐሙስ፣ ኤፕሪል 18፣ 2019 ቅዱስ ሐሙስ፣ የጌታ እራት ቅዳሴ የዛሬ ንባባት ለፋሲካ ሦስቱ ቅዱሳን ቀናት ተጨማሪ ጸሎቶችና ማሰላሰያዎች «ይህ ለእናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ነው። ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉ።» 1 ቆሮ. 11:24 ዛሬ የካቶሊካዊ እምነታችን ሦስቱ
እሑድ፣ ኤፕሪል 14፣ 2019 የጌታ ሕማማት የሆሣዕና እሑድ የዛሬ ንባባት የዛሬ ቅዱሳን ሁሉ “ሆሣዕና! በጌታ ስም የሚመጣው የተባረከ ነው! የሚመጣው የአባታችን የዳዊት መንግሥት የተባረከ ነው! ሆሣዕና በአርያም!” ማርቆስ 11:9 በዛሬው ቅዳሴ እጅግ የሚቃረኑ
ሰኞ፣ ኤፕሪል 8፣ 2019 የዐቢይ ጾም አምስተኛ ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባባት የዛሬ ቅዱሳን ሁሉ ነገር ግን ሰዓቱ ገና ስላልደረሰ ማንም አልያዘውም። ዮሐንስ 8:20 ይህ አጭር አረፍተ ነገር ኢየሱስ እንደገና ፈሪሳውያንን በቀጥታ ከተጋፈጠ በኋላ፣
ረቡዕ፣ ኤፕሪል 3፣ 2019 በዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባባት የዛሬ ቅዱሳን ሁሉ ኢየሱስ ለአይሁድ እንዲህ ብሎ መለሰ፦ «አባቴ እስከ አሁን ድረስ ይሠራል፤ እኔም እሠራለሁ።» ስለዚህም ሊገድሉት ይበልጥ ይጥሩ ነበር፤ ምክንያቱም ሰንበትን