እግዚአብሔር የወሰነው ጊዜ
ማርች 18, 2020 የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባባት ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም፣ ጳጳስና የቤተ ክርስቲያን መምህር—አማራጭ መታሰቢያ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “ሕግን ወይም ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ። ለመፈጸም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።”
ካቶሊካዊ ሕይወቴ!

ማርች 18, 2020 የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባባት ቅዱስ ቄርሎስ ዘኢየሩሳሌም፣ ጳጳስና የቤተ ክርስቲያን መምህር—አማራጭ መታሰቢያ ኢየሱስ ደቀ መዛሙርቱን እንዲህ አላቸው፦ “ሕግን ወይም ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ። ለመፈጸም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም።”
ማርች 17, 2020 በዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ማክሰኞ የዛሬ ንባቦች ቅዱስ ፓትሪክ፣ ጳጳስ—አማራጭ መታሰቢያ አገልጋዩም በፊቱ ወድቆ እጅ ነሣና፣ «ታገሠኝ፤ ያለብኝን ሁሉ እከፍልሃለሁ» አለው። የዚያም አገልጋይ ጌታ አዘነለትና ዕዳውን ማርሎ ለቀቀው። ማቴዎስ 18:26–27
ማርች 16፣ 2020 የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባቦች ነፍሴ ለሕያው እግዚአብሔር ተጠምታለች። መቼ ነው ሄጄ የእግዚአብሔርን ፊት የማየው? (መዝሙር 42:3 ተመልከት) ይህን መናገር መቻል እንዴት ያለ ውብ ነገር ነው! “ተጠምታለች” የሚለው
ማርች 15, 2020 የዐቢይ ጾም ሦስተኛ እሑድ (ዓመት ሀ) የዛሬ ንባባት «ያደረግሁትን ሁሉ የነገረኝን ሰው ኑና እዩ። ምናልባት እርሱ ክርስቶስ ይሆን?» ዮሐንስ 4:29 ይህ በውኃ ጉድጓድ አጠገብ ከኢየሱስ ጋር የተገናኘች ሴት ታሪክ ነው።
ማርች 14, 2020 በዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ቅዳሜ የዛሬ ንባቦች «ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለውን ልብስ አምጡና አልብሱት፤ በጣቱም ቀለበት፣ በእግሮቹም ጫማ አድርጉለት። የሰባውን ጥጃ አምጥታችሁ እረዱት። ከዚያም ድግስ ደግሰን እንደሰት፤ ምክንያቱም ይህ ልጄ ሞቶ
መጋቢት 13፣ 2020 በጾመ አርባ ሁለተኛ ሳምንት ዓርብ የዛሬ ንባባት ግንበኞች የናቁት ድንጋይ የማዕዘን ራስ ድንጋይ ሆነ። ማቴዎስ 21:42 በዘመናት ሁሉ ከደረሱት የመገፋት ሁኔታዎች መካከል ከሁሉ ጎልቶ የሚታይ አንድ አለ። ይህም የእግዚአብሔር ልጅ
ማርች 12፣ 2020 የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ሐሙስ የዛሬ ንባቦች ድሃው ሰው በሞተ ጊዜ፣ መላእክት ወደ አብርሃም እቅፍ ወሰዱት። ሀብታሙም ሞቶ ተቀበረ፤ በሲኦልም በሥቃይ ላይ ሳለ፣ ዓይኖቹን አንሥቶ አብርሃምን ከሩቅ፣ አልዓዛርንም ከጎኑ አየ።
ማርች 11፣ 2020 በዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ረቡዕ የዛሬ ንባባት ኢየሱስም መልሶ፣ “የምትለምኑትን አታውቁም። እኔ የምጠጣውን ጽዋ መጠጣት ትችላላችሁን?” አላቸው። እነርሱም፣ “እንችላለን” አሉት። እርሱም፣ “ጽዋዬን በእርግጥ ትጠጣላችሁ፤ በቀኜና በግራዬ መቀመጥን መስጠት ግን የእኔ
ማርች 10፣ 2020 የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ማክሰኞ የዛሬ ንባቦች “ራሱን ከፍ የሚያደርግ ሁሉ ይዋረዳል፤ ራሱን የሚያዋርድ ግን ከፍ ይደረጋል።” ማቴዎስ 23:12 ትሕትና ከተለመደው አስተሳሰብ ጋር የሚቃረን ይመስላል። ወደ ታላቅነት የሚወስደው መንገድ በጥሩ
ማርች 9, 2020 የዐቢይ ጾም ሁለተኛ ሳምንት ሰኞ የዛሬ ንባቦች ቅድስት ፍራንቼስካ ዘሮም፣ መነኩሲት—አማራጭ መታሰቢያ “መፍረድን ተዉ፣ አይፈረድባችሁም። መኮነንን ተዉ፣ አትኮነኑም።” ሉቃስ 6:37 አንድን ሰው ለመጀመሪያ ጊዜ ስታገኝ፣ ከእርሱ ጋር ሳትነጋገር እንኳ ስለ